Tender Detail

Tender Details


Lot-47: Procurement of Graduation Gowns and Personal Protective Equipment (PPE)/Safety Apparel Supply


Tender Information

TitleLot-47: Procurement of Graduation Gowns and Personal Protective Equipment (PPE)/Safety Apparel Supply
Descriptionየልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0009-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-28 09:00:00
Invitation Date2026-08-18 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 172

LegalQualification

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:

    የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ))
  • የጥቅም ግጭት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ))
  • ዜግነት:

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ))
  • የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))

TechnicalQualification

  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ))
  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ :

    በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii))
  • ዋስትና:

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii))
  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i))

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

የ2019የመመረቂያ ጋውን እና የደህንነት መጠበቂያ (ሴፍቲ) አልባሳት አቅርቦት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስከበሪያ ወይም (CPO)የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ግዥ ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል የማያመጣ ተጨራች ከጨረታ ውድድር ውጭ የሚናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን::
Save Tender