/Lot 60 የብርቱካን ችግኝ ግዢ /Procurement of Agricultural Inputs
Tender Information
| Title | /Lot 60 የብርቱካን ችግኝ ግዢ /Procurement of Agricultural Inputs |
| Description | Lot 60 የብርቱካን ችግኝ ግዢ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0780-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-20 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-08-18 10:47:23 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa university, Room 2nd floor room no 3 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed Valid Trade License in the sector
- •Vat Registration Certificate: Vat registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin number
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
