Tender Detail

Tender Details

  • Company ፊንጫኣ ስኮር ፋብሪካ
  • Address , Phone: 011 551 37 06
  • Website
  • Deadline24 Aug 2026, 9:06 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00(አምስት መቶ ብር)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 16 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ОТ/17/2018


ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት-1 ያገለገሉ የተለያዩ ዕቃዎች

ተ.ቁ

የዕቃዎቹ ዓይነት

መጠን (የመያዝ አቅም)

ብዛት

መግለጫ

1

ያገለገሉ የዳፕ /NPS/ የአፈር ማዳበሪያ ከረጢት በውስጡ ፕላስቲክ ያለው

ባለ 50ኪ.ግ

42,500

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

2

ያገለገሉ የዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከረጢት በውስጡ ፕላስቲከ ያለው

ባለ 50ኪ.ግ

22,500

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

3

ባዶ የዘይት በርሜል

ባለ 208 ሊትር

550

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

4

ባዶ ያገለገለ የግሪስ በርሜል

ባለ 180 ኪ.ግ

250

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

5

ያገለገለ ሞረድ

በቁጥር

3,747

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

6

የተቃጠለ ዘይት

ባለ 208 ሊትር75 በርሜል

15,600

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

7

ያገለገለ የሎደር ጎማዎች

መጠኑ 23.5-25

6

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

8

የተለያዩ መጠንና አምፕር ያላቸው ያገለገለ የመኪና ባትሪ

ኪ.ግ

7,500

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

9

ፊላፕና የውስጥ ከመነዳሪ (Flap & inner Tube)

ኪ.ግ

70,000

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

10

ያገለገለ የአምቦ ውኃ ጠርሙስ

 

በቁጥር

925

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

11

ያገለገለ የለስላሳ መጠጦች ጠርሙስ

 

በቁጥር

1,932

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

12

ያገለገለ ከሬኤት ለለስላሳ መጠጦች (የለስላሳ ጠርሙስ ማስቀመጫ)

 

በቁጥር

213

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

13

ያገለገለ ከሬኤት ለቢራ መጠጦች (የቢራ ጠርሙስ ማስቀመጫ)

 

በቁጥር

436

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

14

ያገለገለ ክሬኤት ለእምቦ ውኃ መጠጦች (የአምቦ ውኃ ጠርሙስ ማስቀመጫ)

 

በቁጥር

129

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

15

ያገለገለ የቢራ ጠርሙስ (አጭር)

 

በቁጥር

9,424

 

መጠኑ ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታከስ ከሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 400 (አራት መቶ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡


ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ግዥ ቡድን
ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 011-551-25-47
የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታከስ ከሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡

1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይበተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
2. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ወስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመከፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡
3. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ


✨ messages.ai_summary
Fincha Sugar Factory is selling various used items via open tender across 15 lots, including fertilizer bags, oil and grease drums, used tires, batteries, bottles, crates, and more. Bidders must hold a renewed trade license, tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate.
Save Tender