Tender Detail

Tender Details

  • Company መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር
  • Address አዲስ አበባ ከተማ ወረዳ 03 በተለምዶ አያት ኮንዶሚኒየም ከጠበል መድኃኒአለም ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0930796413
  • Website
  • Deadline28 Aug 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻ)
  • opening dateበ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ5፡00 ሰዓት
  • Categories Other , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የሰነድ ቁጥር 129

 

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ቁሳቁሶቹም፡

1.     ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

2.     ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች (ስክራፕ)

3.     ያገለገሉ ወንበሮች

4.     የፊት መሸፈኛ (Face Shield)

5.     የዋና ልብስ (ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ)

6.     የተነቃቀሉ ጣውላዎች እና አሮጌ ጠረጴዛዎች

7.     ክፍልፋይ ያላቸው የፕላስቲክ ሣህኖች ናቸው፡፡

8.     አሮጌ ጎማዎች።

በመሆኑም ተወዳድሮ መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች አዲስ አበባ ከተማ፣ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 (በተለምዶ አያት ኮንዶሚኒየም፣ ከጠበል መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊትበሚገኘው በማዕከሉ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ቁሳቁሶቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት ከተመለከቱ በኋላ በማዕከሉ የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ድረስ በመምጣት ብር 400 (አራት መቶ ብር ብቻበመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

የጨረታ ሰነዱ ለሽያጭ የተዘጋጁትን ቁሳቁሶች ዝርዝር የያዘ ሲሆን ዕቃዎቹን እየተዘዋወሩ ከተመለከቱ በኋላ በሰነዱ በእያንዳንዱ ቁጥር አንፃር የተለዩትን ዕቃዎቹን የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት እና ዕቃውን ለመግዛት ያስገቡትን ዋጋ 10% ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ .. ጋር በማያያዝ ካሸጉ በኋላ የጠቅላላ አገልግሎት ድረስ በመምጣት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ ቆይቶ 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 500 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን 11ኛው ቀን እሁድ ወይም ብሔራዊ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡-

ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0930-79-64-13 ወይንም 0975-26-41-59 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር

✨ messages.ai_summary
Macedonia Charity Association seeks bids to sell used items at its premises, including electronics, scrap metal, chairs, face shields, clothing, lumber, tables, plastic plates, and old tires. Bidders may inspect items and purchase tender documents for 400 birr.
Save Tender