Tender Detail

Tender Details


በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 ዓመት ዶዘር (D8R) CAT፤ ግሬደር CAT፤ ኤክስካቫተር CAT፤ ሮለር DAYNAPAC 14 ton፤ ሎቤድ፤ ሻወርትራክ፣ እና ሲኖቲራክ ከናፍጣ ጋር መከራየት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2019 ዓመት ዶዘር (D8R) CAT፤ ግሬደር CAT፤ ኤክስካቫተር CAT፤ ሮለር DAYNAPAC 14 ton፤ ሎቤድ፤ ሻወርትራክ፣ እና ሲኖቲራክ ከናፍጣ ጋር መከራየት ይፈልጋል።

የመወዳደሪያ መስፈርቶች፡-

1.      በዘርፉ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል።

2.    የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

3.    የግብር መለያ ቁጥር (Tin No ) ማቅረብ የሚችል።

4.    የፌዴራልና ፋይናስ ግዥ ሥርዓት የሚያከብር።

5.    ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT ) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብየሚችሉ፤

6.    የጨረታ ማስከበሪያ ማረጋገጫ የሚሆን 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ።

7.    ጨረታውን፤ ያሸነፈው አካል የመንግሥት ግዢ አገልግሎት በሚያዘው መሠረት 3%(ሶስት ፐርሰንት) የመክፈል ግዴታ አለበት፡።

8.    ተወዳዳሪዎች የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

9.    ተወዳዳሪው በሰነዱ ላይ ትክክለኛ አድራሻ፤ ስምና ፊርማ ማሳረፍ የሚችል።

10.   ተወዳዳሪው የተጠየቁትን ማሽኖች ጥራትና ደረጃ ማቅረብ የሚችል።

11.    ተወዳዳሪው በባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ውክልና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

12.   ተወዳዳሪው የሚያቀርባቸው ማሽኖች ስሪት እንደአውሮፓውያን አቆጣጠር 2014-2016 መሆን ይኖርባቸዋል።

13.   ጨረታው ላይ የሚሳተፍ ተጫራቾች ከሙስና እና መሰል ነገሮች ነፃ መሆናቸውን ከፀረ ሙስና ኮሚሽን መረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

14.   ሁሉም ተወወዳዳሪዎች ከጨረታው ሰነድ አንድም ሳያጎሉ ሞልተው መመለስ አለባቸው።

15.   ከላይ የተጠቀሱ ማሽኖችን በተፈለገው ጊዜና ቦታ መጓጓዝ የሚችል ሎቤድ ማቅረብ የሚችል።

16.   የጨረታው ሰነድ ከ12/12/2018 እስከ 26/12/2018 ዓ.ም 11፡30pm ሰዓት ድረስ በዴዶ ወረዳ ሀገር ውስጥ ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር 7 ቀርባችሁ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 2000 (ሁለት ሺህ) ብር ከፍላችሁ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ችላላችሁ።

17.   የጨረታውን ሣጥን የሚዘጋው በ27/12/2018ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ሆኖ የሚከፈትበት በ27/12/2018 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት በዴዶ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104 ሕጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካይ ባሉበት ጨረታው ይከፈታል።

18.   መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Tender for renting heavy machinery (CAT D8R dozer, CAT grader, CAT excavator, DAYNAPAC 14-ton roller, lowbed, shower truck, and sinotruck) with fuel for Dedo district, Jimma Zone. Bidders must hold valid licenses, tax compliance, VAT registration, and provide machinery from 2014-2016 models.
Save Tender