Tender Detail

Tender Details

  • Company ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address Oromia Ethiopia, Phone: 0939299494/0929252313/0921168299/0913819812
  • Website
  • Deadline08 Jan 2019, 12:30 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 1000 (አንድ ሺህ ብር)
  • opening dateበቀን 03/3/2018 8:30 ሰዓት
  • Categories Other , Services , Goods

በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና ዕቃዎችን ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተሮች ና ቀበሌዎች በሚከተለው መስፈርት መሠረት መግዛት ይፈልጋል፤


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/001/2019

በምስራቅ ሐረርጌ በደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የአላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን እንዲሁም የመኪና ዕቃዎችን ለ2019 በጀት ዓመት ለሴክተሮች ና ቀበሌዎች በሚከተለው መስፈርት መሠረት መግዛት ይፈልጋል፤

የመወዳደሪያ መስፈርቶች:-

  1. የዘመኑን ግብር የከፈለ በዘርፉ ህጋዊ የአቅርቦት ፍቃድ ያላቸው ቫት (VAT) ና ቲን (TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ።
  2. በመስሪያ ቤቱ ፍላጎት መሰረት ዕቃውን ማቅረብ የሚችል ለጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ማስያዝ አለበት።
  3. በቢሮ ቁጥር 05 በመቅረብ እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ተመላሽ የማይሆን ብር 1000 (አንድ ሺህ ብር) በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  4. የሚወዳደሩበትን አሪጂናል ዶከመንት እና ኮፒ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ (ፖስታ) በቀን 13/12/2018 እስከ ቀን 03/13/2018 6:30 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 03/3/2018 8:30 ሰዓት ደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ ላልሆኑ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙትን ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  7. ለጨረታ ከቀረቡ በኃላ ሃሳብን መለወጥ ና ማሻሻል ወይም ከጨረታ ውስጥ መውጣት የማይቻል መሆኑን፤
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

0939299494/0929252313/0921168299/0913819812

ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
The East Hararghe Deder District Finance Office seeks to procure consumable, fixed, and vehicle goods for the 2019 budget year for sectors and kebeles. Bidders must have valid supply licenses, VAT/TIN registration, and pay taxes.
Save Tender