ዓመታዊ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዥ በጅማ ከተማ/2019
Tender Information
| Title | ዓመታዊ የሆቴል አገልግሎት የማዕቀፍ ግዥ በጅማ ከተማ/2019 |
| Description | Procurement of Hotel Service |
| Procuring Entity | Ethiopian Public Health Institute |
| Reference No | EPHI-NCB-NC-0002-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-07 14:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-20 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | two envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Paster Square, Room 05 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 112771056 Email: kenofufa7@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1242, Postal Code: 1242 |
LegalQualification
- •Valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: 33.2(f)) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)
(Ref: 33.2(e)) - •Valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: 33.2(c))
TechnicalQualification
- •Bidder Certification of Compliance Form: Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS; (Ref: 33.4(b))
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ተጫራቾች ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት የጨረታ ማስከበሪያ Bid Security Declaration (The amount of Bid Security Declaration 100,000.00 Birr) በኢንስቲትዩቱ ግዥ ክፍል ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
2. ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ቀን የጨረታ መክፈቻ ቁልፋቸውን በሲስተሙ መላክ አለባቸው፡፡
3. የሰርቪስ አገልግሎት፡- የጨረታው አሸናፊ ሆቴል እንግዶች ወደ ሆቴሉ በአየር ትራንስፖርት ስመጡት እና ከሆቴሉ ወደመጡበት ስመለሱ ከጅማ አየር ማሪፊያ ወደ ሆቴሉ እና ከሆቴሉ ወደ ጅማ አየር ማሪፊያ እንዲሁም በየብስ ትራንስፖርት ወደ ሆቴሉ ስመጡ እና ከሆቴሉ ወደመጡበት ስመለሱ ከጅማ አውቶብስ መነኃሪያ እና ከሆቴሉ ወደ ጅማ አውቶብስ መነኃሪያ የሰርቪስ አገልግሎት መስጠት አለበት፡፡
4. ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው::