Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀላባ ማረሚያ ተቋም
  • Address ሀላባ፣ደቡብ ኢትዮጲያ, Phone: 0927101112
  • Website
  • Deadline22 Aug 2026, 3:53 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceየጨረታ ሰነድ መግዣ ገንዘብ መጠን አልተገለጸም ።
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 16 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Food And Beverage , Food Items And Drinks , Agricultural Products

የሀላባ ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሀላባ ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ለህግ ታራሚዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን የእህል አቅርቦቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቅድሚያ ለአንድ ዓመት በሚቆይ እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢና ተቀባይ መካከል በሚደረገው የውል ስምምነት መሠረት እስከ ሶስት ዓመታት ለሚደርስ ጊዜያት ማለትም እስከ ሰኔ 2020 ድረስ እየተራዘመ የሚሰራ የግዥ ሂደት ዳለ ታሳቢ በማድረግ፤ በማዕቀፍ ስምምነት በየወሩ ለሚያቀርቡ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ተጫራች ለመስጠት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም

ተ.ቁ የአቅርቦቱ አይነት መለኪያ የአቅርቦት መጠን የማቅረቢያ ጊዜ ርክክቡ የሚፈፀምበት ቦታ ለአቅርቦቱ በማዕቀፍ ስምምነቱ መሠረት በቅድሚያ ለዐ1 ዓመት ቆይታ ጊዜ ከ... እስከ
1 ነጭ ጤፍ (100 ኪ/ግ) ኩንታል ከ 15-20 ኩንታል ወር በገባ ከ25 - 30 ማረሚያ ተቋም ከ 15/12/18- 30/10/2019
2 ነጭ ቦቆሎ (100 ኪ/ግ) ኩንታል ከ 43-60 ኩንታል ወር በገባ ከ25 - 30 ማረሚያ ተቋም ከ 15/12/18- 30/10/2019
3 ስንዴ (100 ኪ/ግ/) ኩንታል ከ10 - 12 ኩንታል ወር በገባ ከ25 - 30 ማረሚያ ተቋም ከ 15/12/18- 30/10/2019
4 ባቄላ (100 ኪ/ግ/) ኩንታል ከ 5 - 8 ኩንታል ወር በገባ ከ25 - 30 ማረሚያ ተቋም ከ 15/12/18- 30/10/2019
5 ዳጉሳ (100 ኪ/ግ/) ኩንታል ከ 10 -13 ኩንታል ወር በገባ ከ25 - 30 ማረሚያ ተቋም ከ 15/12/18- 30/10/2019

መመዘኛዎችና የጨረታው መስፈርቶች፡-

  1. በየመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው/ላት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ/ች፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(TIN) ያለው/ላት፤ ከማንኛውም ግብርና ታክስ ከፋይነት ነፃ እንዲሆኑ ከተፈቀደላቸው ድርጅቶችና ዩኒየኖችና ተመሳሳይ የንግድ ድርጅቶች ባስተቀር የ VAT 15% ተመዝጋቢ የሆነና የምዝገባ ምስክርወረቀት ሊያቀርቡ የሚችሉ መሆን አለባቸው፤
  2. ተጨራቾች ለሚጫራቱበት አቅርቦት በቀደምት የሥራ ዘመን ተጫርተው በማሸነፍ ለማረሚያ ተቋማት ወይም ለሌሎች መንግስታዊና ሕዝባዊ ድርጅቶች ለoi (አንድ) አመት እና ከዚያም በላይለሆነ ጊዜያት ያለእንከን ስለማቅረባቸው የመልካም ሥራ አፈፃፀም ደብዳቤ/ምስክር ወረቀት ማስረጃ ከሌሎች መጫረቻ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. አሸናፊው ተጫራች ለአቅርቦቱ ከላይ በተዘረዘሩት መስፈርቶች መሠረት በቅድሚያ ከነሀሴ 1/2017 ዓ/ም ጀምሮ ለn (አስራ አንድ) ወራቶች በየወሩ ለማቅረብ ህጋዊ የውል ሰነድ የሚፈርምና በቅድሚያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአሸናፊው ነጠላ ዋጋ እንደተጠበቀ ሆኖ በየጊዜው የእሀልም ሆነ የሌሎች ዕቃዎች ዋጋ ሲቀንስ ለመንግስት በመቀነስ፣ ሲጨምር በማዕቀፍ ግዥዎች በተፈቀደው የዋጋ ማስተካከያ መመሪያ መሠረት ተጠቃሚ ሆኖ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሚሆን፤
  4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ የሀላባ ቁሊቶ ማረሚያ ተቋም ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ የሥራ ሂደት ቢሮ በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን፤ የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ለሰብል ዓይነቶች ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ/ CPO/ተመሳሳይ ሰነድ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋርአያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አሥራ አምስት) ተከታታይ ቀናት የእያንዳንዱን እህል የአንዱን ኩንታል እንዲሁም ቃሪያ/ዛሌ በርበሬ በኪሎ ግራም ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኮፒዎች ጋር በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የእህል ዓይነቶችን ናሙና የማቅረብ ግዴታ እንዳለባቸው መዘንጋት የለባቸውም፤
  7. ጨረታው በ15ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4:30 ሰዓት በማረሚያ ተቋሙ ቅጥር ግቢ አዳራሽ/ቢሮ የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እያሳሰብን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ልዩ ልዩ የአቅርቦት ሁኔታ፣ የጥራት ደረጃ እና ሌሎች መረጃዎችን በተመለከተ ተጫራቾች ስልክ በመደወል ወይም ሀላባ ቁሊቶ በሚገኘው የተቋሙ ፋይናንስ በመገኘት ቅድመ-መረጃ መውሰድ ይኖርባቸዋል።

ለበለጠ መረጃ በስልከ ቁጥር፡ 092710m2 (0916679661) ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የሀላባ ማረሚያ ተቋም

✨ messages.ai_summary
Halaba Kulito Correctional Institution seeks bidders to supply grains (white teff, horse beans, wheat, beans, dagusa) monthly for inmate meals under a framework agreement, renewable up to three years. Bidders need valid licenses, TIN, VAT registration, and past performance certificates.
Save Tender