Tender Detail

Tender Details

  • Company ጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ጅማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0471128820
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 1000.00 (አንድ ሺ)
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Maintenance And Repair

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡


በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር W/ra/M/GJ/4/2018

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን ደረጃ ለሚገኙ ሴከተር መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን ለጥገና በታች የቀረቡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ በዚህ መሠረት በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ ከዚህ ተወዳዳሪዎች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች -

  1. ለሥራ ዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ : የዘመኑን ግብር የከፈሉ
  2. የግብር ከፋይ ምዝገባ ማለትም Tin No ሰረተፊኬት ማቅረብ የሚችል
  3. በአቅራቢነት ለመሣተፍ የተመዘገቡ ከፌድራል ገንዘብ ሚ/ር ወይም ከከልል የገንዘብ ቢሮ የተሰጠ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  4. ተወዳዳሪዎች የተጨማሪ እሴት ታከስ /NAT/ ለመሰብሰብ የተመዘገበና የVAT ስርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉና Tax ከሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  6. የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ደረጃ 3 እና ከዚያ በላይ ያለው
  7. ድርጅቱን (ገራዡ) የእሳት አደጋ የመድን ዋስትና የተገባለት ስለመሆኑና የዘመኑ ከፊያ ስለመክፈሎ ማረጋገጫ ሰንድ ያለው።
  8. የድርጅቱን (ገራዡን) አጠቃላይ ውስጣዊ አደረጃጅት እና ዝግጁን ሆኔታ መግለጫ company profile ማለትም ልዩ ልዩ የስራ ክፍሎች (work shop) ዝርዝር መግለጫ የማሽነሪዎች አይነትና ብዛት መግለጫ ተዘርዝሮ የተዘጋጅና የተመሰከረ ሠነድ እንዲሁም የሰው ኃይል ብዛት በሙያ በትምህርት ደረጃ በሥራ ልምድ ተለይቶ የተዘጋጀና የተመሰከረ ሠነድ ያለው፡፡
  9. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ) በመከፈል ዘውትር በሥራ ሰዓት ከጽ/ቤቱ ግዥ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ ፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የኢትዮጵያ ብር 20,000.00 (ሃያ ሺ) በጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ስም በባንክ በተመሠከረለት ሲፕኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው ፡፡
  11. ተጫርቹ ያለፈበትን የዋስትና መስከባሪያ 10 በመቶ ማሳያዝ የሚችል
  12. ተጫራቾች በዋጋ መሙያ ላይ የተሞለውን ዋጋ በሶፍት ኮፒ ለብቻ ሞልቶው ማቅርብ ይኖሪባቻዋል
  13. ተጫራቾች የሚያቅርቡት መወዳደሪያ ዋጋ ታከስን (VAT) አጠቃሎ የተሠራና በአፋን ኦሮሞ በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ተዘጋጅቶ በቀረበው ፎርማት መሠረት በታይፕ ወይም በቀለም ሞልተው መመለስ አለባቸው :: የጨረታው ሠነድ በ4 ፖስታ ተዘጋጅቶ መቅረብ አለበት 1. ቴክኒካል ኦርጂናል ሠነድ 2. ቴከኒካል ኮፒ ሠነድ 3. ፋይናነሻል ኦርጅናል ሠነድ 4. ፋይናንሻል ኮፒ ሠነድ ተብሎ ተለይቶ መዘጋጀት አለበት፡፡ ሲፐኦ (CPO) ቴከኒካል ኦርጂናል ሠነድ ፖስታ ውስጥ መግባት የኖረበተል፡፡ በመጨረሻም በ5ቱም ፖስታ ጀርባ ላይ ሙሉ አድራሻ የጫረታውንና የሠነዱን አይነት ተፅፎባቸው በ1 አቃፊ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ታሽጎ ሙሉ አድራሻና የጨረታው አይነት ተፅፎበት መቅረብ አለበት፡፡
  14. የጨረታ ሣጥን መዝጊያና መክፈቻ ሰዓቱን እና ቀን አስመልከቶ ሠነዶቹን መሸጫ ቀን ካበቀበት ዕለት በኋላ በሚቀጥለው የመጀመሪያ የሥራ ቀን ከጧቱ ልከ በ4፡00 ሠዓት የጨረታ ሣጥን ተዘግቶ በዚያንኑ ቀን ልክ በ4፡30 ይከፈታል ፡፡
  15. ጽህፈት ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
  16. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ለመግዛት ሲመጡ ከላይ 1-8 ተራ ቁጥር የተጠቀሰውን ቴክኒካል መረጃ እና ኮፒ መያዝ አለባቸው፡፡
  17. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር 047 193 ወይም 047 11 03 80 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Jimma Zone Finance Office seeks bidders for maintenance of various vehicles for sector offices. Bidders must meet requirements including renewed business license, tax clearance, VAT registration, grade 3+ competency certificate, fire insurance, and company profile with workshop details.
Save Tender