የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የተለያዩ አይነት የእንሰሳት መኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/19
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የተለያዩ አይነት የእንሰሳት መኖ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
| ተ. ቁ | የዕቃው/ስገሰገሱቱ ዓደነ | መስኪ ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ | የሚታሸግበት ሰዓት | የሚከፈትበት ሰዓት | ቦታ |
| 1 | የተለያዩ አይነት የመኖ ዘር ግዥ ጨምሮ ከትራንሰፖርት ጋር ጫኝና አውራጅን ጨምሮ | ኩል 846 | 100,000 | 4:00 | 4:30 | በተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች |
በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡
- በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 15 ቀናት እስከ 11፤30 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- 200,000 ሺህ ብር በላይ ሲሆን ድርጅቶች ተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት የጨረታ የቴክኒካልና ፋይናንሻል አርጅናልና ኮፒ የመጫረቻ ሰነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን እስከ 4፤00 ሰዓት በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡ እንድሁም የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፤30 ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ግዥና ንብ አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል ፡፡
- ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ አሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡
- የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ 0461310134 ይጠቀሙ::
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
✨ messages.ai_summary
The South Ethiopia Regional Agriculture Bureau seeks bids for the supply of various animal feed seeds (846 quintals), including transport with loading and unloading, via open tender. Bidders must have a renewed trade license, tax clearance, supplier registration, and VAT certificate.
