ኢትዮ ቴሌኮም ለተጫራቾች በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም አድቫንስድ ክላውድ ኢንጂነር አይቲ ፕሮፌሽናል ፕሮግራም (አድቫንስድ)፣ ዳታ ድራይቨን ዲሲሽን ሜኪንግ ኤንድ ቴሌኮም አናላይስቲከስ (አድቫንስድ)፣ አይኦቲ ሶሉሽንስ (አድቫንስድ ኤንድ ኤክስፐርት) እና ስዋገር ኤንድ ዘ ኦፕን ኤፒአይ እስፔሲፊኬሽን (አድቫንስድ ኤንድ ኤክስፐርት) (Advanced Cloud Engineer IT Professional Program (Advanced): Data-Driven Decision Making & Telecom Analytics (Advanced): loT Solutions (Advanced and Expert), and Swagger and the Open API Specification (Advanced and Expert) ለተጫራቾች በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285882) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመከፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
Patient: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ: "https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A048857259C".
ለተጨማሪ መረጃ https://www.ethiotelecom.et/tender, www.afrotender.com, www.extratenders.com www.2merkato.com
ጨረታው ከነሃሴ 22 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 211B ማስገባት ይኖርበታል፡፡
ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ
ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
