ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ከፍል ሥልጣናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሽያጭ ከፍል ሥልጣናዎችን (Digital distribution business management (Advanced) and Business Analytics & Monetization of VAS (Advanced)) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4285998-2) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብርበመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡
የጨረታሰነድለመጋዛት:www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:"https://erp. ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister. jsp?ouid=0EED8A04B857259C".
ለማንኛዉምተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/, www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com
ጨረታው ከ ነሀሴ 25 ፣ ቀን 2018 ጀምሮ እስከ መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ መስከረም 11 ፣ ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 12 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል::
ማስታወሻ ፡-
ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
