Lot 54 Procurement of ለቢሮ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ሙሸማ የፕላስቲክ፣ መጋረጃና ምንጣፍ/Procurement of Office Equipment
Tender Information
| Title | Lot 54 Procurement of ለቢሮ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ሙሸማ የፕላስቲክ፣ መጋረጃና ምንጣፍ/Procurement of Office Equipment |
| Description | Lot 54 Procurement of ለቢሮ ማስዋቢያ የሚያገለግሉ ሙሸማ የፕላስቲክ፣ መጋረጃና ምንጣፍ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0001-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-28 10:40:30 |
| Invitation Date | 2026-08-27 10:40:30 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa, Room 2nd flower Room 3rd Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Renewed business license in the sector
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin Number
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
