Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራና ሙያ ቢሮ የነቀምቴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address ነቀምት ከተማ ፡ ወለጋ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0986074636
  • Website
  • Deadline12 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 600 (ስድስት መቶ ብር)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ወዲያውኑ በ8፡30 ሰዓት
  • Categories Other

የቢሾፍቱ ፖሊቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የቢሾፍቱ ፖሊቴ////ኮሌጅ 2019 . የበጀት ዓመት በኮሌጁ ውስጥ ለሚገኙት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለማሰልጠኛ የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

1.     ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2.     ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

3.     በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ወይም በሌላም የሚመለከታቸው ፍቃድ ሰጪ አካል አቅራቢዎች የተመዘገቡና የምስከር ወረቀት ያላቸው ተጫራቾች ብቻ መካፈል ይችላሉ፡፡

4.     አሸናፊ ተጫራች ያሸነፉአቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦት ማስረከብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የሚጫረቱበትን የማይመለስ ብር600 (ስድስት መቶ ብር) Siinqee Acc, 1064859701215 በመክፈል Bank ስሊፕ ይዘው የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት በቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የፋይናንስ አስተዳደር የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

6.     ኮሌጃችን የሚያጫርታቸውን እቃዎች ብዛት እንደ አስፈላጊነታቸው መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል፡፡

7.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ የምንቀበል መሆኑን በማወቅ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) የጨረታ ሰነዱን ሲያስገቡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8.     ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ አርጅናልና ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሸግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ከላይ የቢሾፍቱ ፖሊ ////ኮሌጅ በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

9.     ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የስራ ቀን ከሰዓት በኋላ 800 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ወዲያውኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የፋይናንስ አስተዳደር የስራ ሂደት ይከፈታል፡፡

10.                        ኮሌጁ በጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

11.                        Specification ላይ መሰረዝ መደለዝ የራስን ሃሳብ መጨመር አይቻልም፡፡

አድራሻ፦ የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦ 0912959424/0919323648

 

በኦሮሚያ የስራ ዕድል ፈጠራ እና ክህሎት ቢሮ የቢሾፍቱ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

 

 

 

 

 

✨ messages.ai_summary
Open tender for purchasing training materials for various departments at Bishoftu Polytechnic College. Bidders must be legally licensed, tax-compliant, VAT-registered, and registered with relevant authorities. Winners must deliver goods using their own transport.
Save Tender