Procurement of Cleaning Service
Tender Information
| Title | Procurement of Cleaning Service |
| Description | የተማሪዎች መኝታ ቤት የተባይ መድሀኒት ርጭት ግዥ KIoT 2019 |
| Procuring Entity | Wollo University |
| Reference No | WU-NCB-NC-0191-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-28 10:30:16 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | kedida, Room 28 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 940361714 Email: telsa7032@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 208, Postal Code: 208 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
በጨረታ ሰነዱ መሙሊያ ላይ ብዛቱ 50/ሀምሳ/ የሚለው በስህተት ስለሆነ ተጫራቹ ዋጋ ሲሞላ የ1300/አንድ ሽህ ሶስት መቶ/ ዶርሚታሪ ዋጋ እንደሚረጭ ታሳቢ አድርጎ መሙላት አለበት፡፡ይህ ማለት የአንዱ ዋጋ ሚለው ላይ ለ1300 ዶርም አማካኝ የመርጫ ዋጋ ተጫራቹ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡በተጨማሪም አሸናፊው 1300 ዶርሞችን ለመርጨት/ለማጨስ/ የሚያሥፈልገውን መድሀኒት ኢንስቲትዩቱ የሚችል ሲሆን ከመድሀኒቱ ውጭ ያሉ የጉልበት ሠራተኛ፤መርጫ/ማጨሻ/ መሳሪያዎችን፤ባለሙያዎችን እና ሌሎች አስፈላጊ ቁሳቁሶችን አሸናፊው መቻል አለበት፡፡መድሀኒቱ በሚጨስበት ወቅት ፍራሽ፤ትራስ፤ችፑድ እና አልጋ ማንቀሳቀስ ቢያስፈልግ ጉልበት ሠራተኛ በራሱ አሽናፊው ድርጅት ያቀርባል ፡፡አሸናፊው ድርጅት መድሀኒቱን የሚረጨው/የሚያጨሰው/ ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግቢ በመምጣት ይሆናል፡፡አሸናፊው ድርጅት አዋርድ ከተደረገበት ቀን ጀምሮ በ5/አምስት/ ቀናት ውስጥ ስራውን ማጠናቀቅ ይገባዋል፡፡ኢንስቲትዩቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡የዶርሚታሪውን ቁጥር እና ተጨማሪ ማብራሪያ ከተፈለገኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ግዥ ቢሮ በመምጣት ማብራሪያ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
