በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2018 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል።