የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ፣የደንብ ልብስ፣ጫማ፣ቋሚ ዕቃዎች ፣ኤሌክትሪከ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም ፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፤ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።