የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሣሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የአትክልት መሣሪያዎች፣ የኪራይ አገልግሎት፣ የፕሪንተር ቀለም፣ ደንብ ልብስ፣ የመኪና ዕቃ እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የአትክልት መሳሪያዎች፣ የኪራይ አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡