የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ የቢሮ እቃዎችን ግዥ ማለትም፡- 1. ላፕቶፕ ኮምፒውተር፣ 2. ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር፣ 3. ሸልፍ 4. ፕሪንተር፣ 5. የቢሮ ወንበርና ጠረጴዛ፣ 6. አልትራ ሞባይል ግዥዎችን ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከተማ ልማት ኮንስትራክሽን ቢሮ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና ጐማ ህጋዊ የሆኑ አቅራቢዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡