በሆለታ ከተማ ገቢዎች ቢሮ ግብር ከፋይ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC በቁብሳ የባህል ምግብ ቤት PLC ቲን ቁጥር/TIN No/-0050782677 ቫት ቁጥር /VAT No/ 11313921044 ግብር ባለመከፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ በጎሮ ቄረንሳ ቀበሌ ውስጥ በሆለታ ከተማ መናኸሪያ ጀርባ የሚገኝ የቦታው ስፋት 700 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር EMMIMH/42/2008 በሊዝ በኢንቨስትመንት ወስዶ ቁብሳ የባህል ምግብ ቤት ከፍቶ ስሰራ ቆይቶ የመንግስት ግብር ባለመክፈል ምክንያት ሆለታ ከተማ ገቢዎች ፅ/ቤት በኦሮሚያ ክልል መንግስት ገቢዎች በአዋጅ ቁጥር 203/2009 አንቀጽ ቁጥር 43 ስልጣን በተሰጠው መሰረት ቦታውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስት ግብር እና ታክስ ማስከፈል ይፈልጋል::