የቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መደኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ የተሟላ ብቃት ያላቸውና የተመዘገቡ የኮንሶልታንቲ ኩባንያዎችን የውስጥና የውጭ ዲዛይን እና ቁጥጥር አገልገሎት ለመስጠት ጨረታ ለመሳተፍ ይጋብዛል።