በቤ/ጉ/ክ/መንግስት በመተከል ዞን የድባጤ ወረዳ ገን/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳ ማዕቀፍ ግዥ በምድብ-1 የደንብ ልብስ በመደበኛ በጀት እና በምድብ-2 የፋብሪካ ውጤቶች በካፒታል በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።