እፎይታ በኮልፌ ገበያ ማዕከል አ/ማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው መድኃኔዓለም መሰናዶ ት/ቤት አካባቢ በ 668 ካሬ ባረፈ ይዞታ ላይ ሊገነባ ላቀደው ቅይጥ ህንፃ አጠቃላይ የዲዛይን ስራ በጨረታ መሳተፍ ለሚፈልጉ ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡