የተያዙና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ
የሐዋሳ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡