በደ/ኢ/ከ/መ/ የኮንሶ ዞን የካራት ከተማ አስተዳደር ካራት ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ በሽያጭ ለማስወገድ ይፈልጋል።