በአብክመ በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ሰንበቴ ከተማ ከአዲስ አበባ በደሴ ከተማ መስመር በ265 ኪ/ሜ ላይ የምትገኝ ሲሆን ለሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሰንበቴ ከተማ አስተዳደር ለሴክተር መሥሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ቋሚና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የደንብ ልብስና የመኪና ጎማና እስፔር ፓርቶች