በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የፋይናንስ ፅ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ ፅ/ቤቶች የሚያስፈልጉትን የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ እና እቃዎች እና የአገልግሎት ማለትም የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ የህትመት አገልግሎት፣ የዲኮር ሞንታርቦና ጄኔሬተር አገልግሎት እንዲሁም የድንኳን አገልግሎት በግልፅ