በደቡብ ኢት/ ክልላዊ መንግስት ባስከቶ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በዞናችን የሚገኙ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ የማይሰራ መኪናዎች ፤ ጀነሬተሮዋችና ሞቴር ሳይክሎች በሚገኙበት ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል፡፡