የሲዳማ /ከ/ስራና ክህሎት ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡