በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሣሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ የጽዳት ዕቃዎችን ለመንግስት ኮሚኒኬሽን ጽ/ቤት ለቀረጻ የሚሆን የድሮን ካሜራ እና ለፖሊስ ጽ/ቤት የእጀባ ትራፊክ ሞተር በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።