በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የሃረና ቡሉቅ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ፅ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ወይም ሴክተሮች ለመንግሰት ስራ የሚውል አላቂ፣ ቋሚ እቃና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የደንብ ልበስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡