በአራዳ ክ/ከተማ የኢትዮጵያ እድገት ቅ/አ/መ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ አላቂ የቢሮ እቃዎች፥ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት እቃዎች፤ የፅዳት እቃዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፤ ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡