Tender Detail

Tender Details

  • Company የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት
  • Address ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 022 223 0015
  • Website
  • Deadline12 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price100 /አንድ መቶ ብር/
  • opening dateበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት
  • Categories Veterinary Equipment And Supplies , Pharmaceutical Products , Medical Equipment And Supplies

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህክምና መስጫ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 001/2019

 

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ለእንስሳትና አሳ ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድሐኒትና የህከምና መስጫ ቁሳቁስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ ቲን ነምበር እና የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማሟላት የምትችሉ አቅራቢዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የጨረታውን ሰነድ ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት በ100 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታው ሰነድ ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:15 የሚከፈት መሆኑን አውቀው የጨረታ ሰነድ በመግዛት መወዳደር ይቻላል፤

ሌሎች መስፈርቶችን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የበለጠ ማስረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 022 223 0015

ወይም 022 223 0021 በመደወል ይጠይቁ።

 

ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግብርና ፅ/ቤት እና እንስሳትና አሳ ሃብት ተጠሪ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for the supply of veterinary medicines and medical equipment for the Animal and Fish Resource Development Office in Menjar Shenkora District, North Shewa Zone, Amhara Region. Bidders must hold a renewed trade license, TIN, and competency certificate.
Save Tender