የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተሽከርካሮዎች ጎማዎችና ባትሪዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልግል።
1.የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ወረቀት እና በጨረታለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መናቸውን የሚያሳይ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን አለባቸው።
2. የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ገንዘብ ያዥ ቢሮ ወይም ሂሳብ ክፍል በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ ቅዳሜና እሁድ የመስሪያ ቤቱ የስራ ቀናት አደሉም።
3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖር ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በመሙላት ቴክኒካል ፕሮፓዛል ማዘጋጀትና የጨረታ ማስከበሪያ በማካተት በአገልግሎት ዋና መ/ቤቱ የግዥ ቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት Refugees and Returnees Service በሚል የተዘጋጀ የባንክ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncodtional Bank Gurantee/ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተ ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ1ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበትይክርፈታል።
6. አገልግሎት መስሪያ ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦
የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት
ምስኪ ህንጻ
ከዋሺንግ ተን የህክምና ማዕከል 500 ሜትር ያህል እደተጓዙ ወደቦሌ ሚካኤል በሚወስድው መንገድ ላይ።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስክ ቁጥር 011 813 21 93 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
