Tender Detail

Tender Details


ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


  የሐራጅ ስታወቂያ

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለሐራጅ የቀረቡ መኖሪያ ቤቶች
ተ/ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ ስም የቤቱ ዓይነት ብድሩ የወጣበት ቅርጫፍ           ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት መነሻ ዋጋ ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ ምርመራ
ክ/ከተማ ወረዳ የቤቱ ካርታ ቁጥር የቦታ ስፋት በካ.ሜ     ቀን ሰዓት
1 ፈለቀች ግርማ እሸት ከበደ መኖሪያ ቤት ኮ/ሴንተር ለገጣፎ/

ለገዳዲ

ለገጣፎ/ለገዳዲ OR00004092316005 143.66 5,294,534.72 21/12/2018 ዓ.ም 4፡30 በድጋሚ
 

2

ፈለቀች ግርማ ጊዜወርቅ ግርማ መኖሪያ ቤት ኮ/ሴንተር ለገጣፎ/

ለገዳዲ

ለገጣፎ/ለገዳዲ OR00004109818009 272.55 5,646,980.57 21/12/2018 ዓ.ም 5፡30 በድጋሚ
 

3

 

አበይ ገበየሁ በራሳቸው መኖሪያ ቤት ሃ/ጊዮርጊስ ቦሌ 11 ቦሌ አራብሳ AA0000611023575440008 30.39 2,096,910 22/12/2018 ዓ.ም 4:00 ለመጀመሪያ
ለሐራጅ የቀረበ የአክሲዮን ድርሻ
ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የአክሲዮን ድርሻው መግለጫ መነሻ ዋጋ ቅርንጫፍ ሐራጁ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት ለሐራጅ የቀረበዉ  
የሠር. ቁጥር አውጪ ተቋም የአክሲዮኑ

ብዛት

ቀን ስዓት
1 ዕጹብ ረዘነ 016449 እናት ባንክ    476 476,000      ጀሞ 22/12/2018 ዓ.ም 5፡00     በድጋሚ  

ማሳሰቢያ

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን እና የአክሲዮን የሐራጅ መነሻ ዋጋ ¼ኛውን በስኬት ባንክ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል ፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፉ በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
  3. የጨረታ ስፍራን በተመለከተ፣ በተ.ቁ 1 እና 2 የተመለከቱት መኖሪያ ቤቶች ጨረታ በቤቶቹ አድራሻ ይከናወናል፤ በተ. ቁ. 3  የተመለከተው መኖሪያ ቤት እና  የአክሲዮን ጨረታ በባንኩ ዋና መ/ቤት ቸርችል ጎዳና ቴዎድሮስ አደባባይ ከህብረት ኢንሹራንስ ዋና መስሪያ ቤት አጠገብ 7ኛ ፎቅ አዳራሽ ይከናወናል።
  4. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታዉ መክፈቻ ሰላሳ ደቂቃ ቀደም ብሎ ይጀመራል፡፡
  5. ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
  6. ቤቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በባንኩ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት ጨረታዉ ከሚከናወንበት ቀን በፊት ባሉት 5 (አምስት) የስራ ቀናት ቤቶችን መጎብኝት ይችላሉ፤ በተጨማሪም ብድሩ በተሰጠበት ቅርንጫፍ በስራ ቀናት በመሄድ ቅርንጫፉ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኝት ይቻላል፡፡
  7. ስም ማዘዋወሪያ፣ የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ዉዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዥዉ/አሸናፊዉ ይከፍላል፡፡
  8. በጨረታዉ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደዉ የባንኩ የሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል፡፡
  9. በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኘት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል፡፡
  10. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 8342 ወይም 011-1-279028 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ  ይቻላል፡፡

ስኬት ባንክ አ.ማ

Save Tender