ቡና ባንክ አ.ማ የኢትዮጵያ ካፒታል ገብያ ባለስልጣን ባፀደቀዉ ደንበንኛ ሳቢ መግለጫ እና በተሰጠ ፍቃድ መሰረት ከነሀሴ 08 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 2,587,002 (ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶ ሰማንያ ሰባት ሺህ ሁለት) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 120 (አንድ መቶ ሃያ ብር) ሽያጭ የሚያከናዉን መሆኑን በደስታ ይገልፃል ፡
ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔርጉዳይ ችሎት አከሲዮን የጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፣የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን የሚከተሉትን አክሲዮኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of Supply and Implementation of Microsoft SharePoint
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የቤትና የጭነት ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፡ ሞባይሎች; የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፤ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳት ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethio Telecom North West Region /NWR/ invites interested and eligible local bidders in this bid for G.W.W/GC/BC Grade 7 and above for the procure ment of water well construction at Regional office /bahirdar/ by RFQ No
የስደቶች ተመላሾች አገልግሎት የጽዳት ዕቃዎች የጽፍህት መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮች ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባሕር ዳር ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክቶች ለሚገኙ ሰራተኞች በሎት1 እዲሁም በደሴ ደብረ ብርሃን እና ወልዲአይ ዲስትሪክቶች ለሚገኙ ሰራተኞች በሎት 2 የስራ አልባሳት ከፍተኛ የልብስ መስፊያ ኢዱስትሪዎች በግልፅ ጨረታ ላይ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተሽከርካሮዎች ጎማዎችና ባትሪዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልግል።
የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ