Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline08 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-08 00:00:00
  • Categories Shares And Others Foreclosure

አዋሽ ባንክ አ.ማ የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን የሚከተሉትን አክሲዮኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


 

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አዋሽ ባንክ . የተሻሻለው የባንክ ስራ አዋጅ ቁጥር 1159/2011 ከመውጣቱ በፊት የውጭ ዜግነት ከያዙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ባለአክሲዮኖች የተረከባቸውን የሚከተሉትን አክሲዮኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር FIS/01/2016 መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 

የጨረታ ምድብ (ሎት)

ለጨረታ የቀረቡ አክሲዮኖች ሰርተፍኬት ቁጥር

የአክሲዮኖቹ ብዛት

የአንዱ አክሲዮን መነሻ ዋጋ

የአክሲዮኖቹ ጠቅላላ መነሻ ዋጋ

1

44030 እና 54402

178

1,000.00

178,000.00

2

06751 እና 02660

3

1,000.00

3,000.00

 

በመሆኑም፡-

  1. የኢትዮጵያ ዜጋ ወይም ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆኑና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ ቁጥር SBB/73/20 ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የውጭ ዜጎች እና ድርጅቶች በጨረታው በመሳተፍ መግዛት ይችላሉ
  2. ተጫራቾች መጫረት የሚፈልጉትን አክሲዮኖች ለዋጋ ማቅረቢያ የተዘጋጀውን ቅጽ ከጨረታው ቀን በፊት ከባንኩ የባለአክሲዮኖች አካውንትስ ዋና ክፍል ብር 200 (ሁለት መቶ) ከፍለው በመውሰድ ቅጹን ሞልተው በኤንቨሎኘ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ እስከ መስከረም 28 ቀን 2018 . 800 ሰዓት ድረስ ባንኩ ዋና /ቤት ጀርባ ባንኩ በተከራየው ኢያሜክስ ህንፃ የመሬት ወለል ላይባለው የባለአክሲዮኖች አካውንትስ ዋና ክፍል ማስገባት አለባቸው
  3. ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 የጨረታ ሰነዱን ባስገቡበት ቦታ ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና የሚመለከታቸው ታዛቢዎች በተገኙበት ይከፈታል
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን አክሲዮኖቹን ተጫርተው የሚገዙበትን ዋጋ 25% (ሀያ አምስት በመቶ) በአዋሽ ባንክ ስም በተሠራ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከዋጋ መቅረቢያ ቅጽ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  5. ተጫራቾች በሌሎች ተጫራቾች በቀረበ ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም
  6. በአንድ ሎት (ምድብ) የቀረቡ አክሲዮኖችን ከፋፍሎ ዋጋ ማቅረብ/መጫረት አይቻልም
  7. ኢትዮጵያዊ የሆኑ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜጋ መሆናቸውን የሚያሳይ የታደስ መታወቂያ፤ የመንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የውጭ ዜጎች ደግሞ ቢጫ (የሎው) ካርድ እና ስፖርት ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  8. ትውልደ ኢትዮጵያዊ የሆኑ የውጭ ዜጎች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ያለባቸው በውጭ ምንዛሪ ብቻ ሲሆን ጨረታውን ካሸነፉም ክፍያ መፈፀም የሚቻለው ተቀባይነት ባለው የውጭ ምንዛሪ ብቻ ነው
  9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሳይያያዝ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
  10. የጨረታው አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የጨረታው አሸናፊ መሆናቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በአምስት /5/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ አለባቸው በዚህ ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርጉ ተጫራቾች ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል
  11. ተለያይተው የቀረቡትን ሎቶች (ምድቦች) መጫረት የሚፈልግ ተጫራች ለእያንዳንዱ የጨረታ ምድብ (ሎት) በተለያየ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ማቅረብ ይኖርበታልየጨረታ ማስያዣ ሲፒኦውም ተለያይቶ መቅረብ ኣለበት
  12. በሌሎች ሕጎችና ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መመሪያዎች የተደነገጉ ሕጎች ተፈፃሚነት አላቸው
  13. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ይህ ማስታወቂያ እንዲተላለፍ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ማረጋገጫ አግኝቷል

አዋሽ ባንክ

ለተጨማሪ መረጃ 0115-57-0092/0115571823

.. 12638

አዲስ አበባ

Save Tender