Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline01 Aug 2026, 9:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-08-01 09:00:00
  • Categories Shares And Others Foreclosure

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔርጉዳይ ችሎት አከሲዮን የጨረታ ማስታወቂያ


2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ እና በፍ/ባለዕዳ እነወ/ ሐወኒ አሸናፊ 2 ሰዎች መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክስ ክርክር አስመልከቶ፡- አዋሽ 1 እና 2 ደረጃ /ቤት .የተ.የግል ማህበር 3.808(ሶስት ሺህ ስምንት መቶ ስምንት) ለሆነ አከሲዮን እና የአንዱ አከሲዮን ዋጋ ብር 1000 (አንድ ሺህ) ከሆነ ውስጥ የፍርድ ባለእዳ የአከሲዮን ድርሻ በጥቅሉ 3.758(ሶስት ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ስምንት) አክሲዮን የጠቅላላ አከሲዮን ዋጋ ብር 3.758,000(ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሃምሳ ስምንት ሺህ) ሆኖ መግዛት የሚፈልግ አካል የመነሻውን ግምት ሃያ አምስት ብር 25% ሲፒኦ በማስያዝ ማህበሩ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ግልጽ በሆነ የጨረታ መነሻ ዋጋ በቀን 25/11/2018 ከጠዋቱ 300 ሰአት እስከ 630 ማህበሩ በሚገኝበት ቦታ የጨረታ ኮሚቴ መግዛት የሚፈልጉትን ሰዎች አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን፤ መግዛት የምትፈልጉ ቀርባችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

1. የጨረታው ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ለተከታታይ 30 ቀናት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እና በኦሮሚያ ከለቻ ጋዜጣ፣ በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ግቢ ማስታወቂያ በሚለጠፍበት ቦታ እና በአዳማ ከተማ አስተዳደር ፊት ለፊት ተለጥፎ የሚቆይ ይሆናል፡፡

2. መግዛት የሚፈልግ ሰው/ድርጅት/ ግምት ዋጋ ብር 3.758.000(ሶስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሀምሳ ስምንት ሺህ) የጨረታ መነሻ በሲፒኦ 25% አስይዞ መቅረብ አለበት፡፡

 

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔርጉዳይ ችሎት

Save Tender