በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት የጋራ መኖሪያ ቤት/ኮንደሚኒየም መሸጥ ይፈልጋል
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔርጉዳይ ችሎት አከሲዮን የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በአዳማ ከተማ ሀንጋቱ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንደሚኒየም እንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት በአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ አስመልክቶ በአዳማ ከተማ ሉጎ ክፍለ ከተማ ድሬ ነገያ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ ወስኗል። ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሃብሄር ጉዳይ ችሎት በአዳማ ከተማ ደምበላ ከ/ከተማ ኢሬቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን ቤት በጨረታ አወዳድሮ የሚሸጥ መሆኑን እየገለጽን መግዛት የሚፈልጉ ቀርባችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
የፍርድ ባለ መብት ባዩ አማረ የፍርድ ባለ እዳ አማረ የእንጨትና የብረት ስራ (ባለንብረት አማረ ታደሠ) መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት በሐናን መሐንዱስ አባስ ስም ተመዝግቦ ያለው አውቶሞቢል መኪና በግልጽ ጨረታ የሚሸጥ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያስታውቃል።