Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline04 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-06 09:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በአዳማ ከተማ ሀንጋቱ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንደሚኒየም እንዲሸጥ ስለወሰነ መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍርድ ባለ ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ ደበሌ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ /ቤት የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ከተማ ሀንጋቱ ወረዳ ውስጥ የሚገኘውን የጋራ መኖሪያ ቤት ኮንደሚኒየም/ ቁጥር ST-0245 የባለቤትነት ማስረጃ የካርታ ቁጥር 001191/2003 በወርቁ ታደሰ ስም የተመዘገበ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1,523.450 (አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሃያ ሶስት ሺህ አራት መቶ ሃምሳ ብር) መግዛት የሚፈልግ አካል የመነሻ ግምቱን ሃያ አምስት ፐርሰንት (25%) ሲፒኦ በማስያዝ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ አዳማ ከተማ ሀንጋቱ /ከተማ መሆኑን አውቃችሁ ይህ ማስታወቂያ 27/09/2018 እስከ 27/10/2018 ለሠላሳ (30) ቀን አየር ላይ የሚውል መሆኑን እና ይህንን ንብረት መግዛት የምትፈልጉ ሰዎች 29/10/2018 300 አስከ 630 ሰዓት የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ ቀርባችሁ እንድትገዙ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ /ቤት ያሳውቃል

 

በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት

Save Tender