የፍርድ ባለ መብት ባዩ አማረ የፍርድ ባለ እዳ አማረ የእንጨትና የብረት ስራ (ባለንብረት አማረ ታደሠ) መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት በሐናን መሐንዱስ አባስ ስም ተመዝግቦ ያለው አውቶሞቢል መኪና በግልጽ ጨረታ የሚሸጥ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያስታውቃል።
የአውቶሞቢል መኪና የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት ባዩ አማረ የፍርድ ባለ እዳ አማረ የእንጨትና የብረት ስራ (ባለንብረት አማረ ታደሠ) መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር የአዳማ ከተማ ፍ/ቤት አውቶሞቢል መኪና የጨረታ ማስታወቂያ የሰሌዳ ቁጥር 2- C56431-አአ የሻንሲ ቁጥር LS5ASE6ND915431 የሆነው የሞተር ቁጥር JL473QFM3CT519386 የሆነው በሐናን መሐንዱስ አባስ ስም ተመዝግቦ ያለው መኪና በአዳማ ከተማ ዋና ፖሊስ መምሪያ ቆሞ ያለው ፍ/ቤቱ በ10/10/2017 ዓ.ም በሰጠው ትዕዛዝ በባለሙያ በቀረበው ግምት ብር 1,455,670.27 (አንድ ሚሊዮን አራት መቶ ሐምሳ አምስት ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ብር ከሃያ ሰባት ሳንቲም) የመነሻ ዋጋ በማድረግ እንዲሸጥ ስላዘዘ መግዛት የሚፈልግ ወገን ¼ ፐርሰንት በሲፒኦ በማስያዝ መኪናው ባለበት ቦታ በአካል በመገኘት ወይም በተወካይ በኩል በመገኘት በጨረታ ተወዳድሮ እንዲገዛ፤ ጨረታውም በ7/11/2017 ዓ.ም ከ3፡30 እስከ 6፡30 መኪናው ባለበት በአዳማ ከተማ ዋና ፖሊስ መምሪያ በመገኘት
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
