Tender Detail

Tender Details

  • Company የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር
  • Address ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው ንጋት ኮርፖሬት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0914716164
  • Website
  • Deadline20 Oct 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2025-10-20 00:00:00
  • Categories Shares And Others Foreclosure

የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማኅበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን አክሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

የባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ዕጣ ሽያጭ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ /የተ/የግል ማኅበር ባለአክሲዮኖች በኩባንያው ውስጥ ያላቸውን ሲዮን በዚህ የጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች አሟልቶ አክሲዮን ለሚገዛ ማንኛውም ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

  1. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚከናወነው በአዲስ አበባ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንፃ በሚገኘው ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ንጋት ኮርፖሬት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት ወይም ባሕርዳር ንጋት ኮርፖሬት ዋናው /ቤት ቀበሌ 16 አምባሰል ሕንፃ ጀርባ ንጋት ኮርፖሬት በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 03 ሲሆን ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት/ከወጣበት ቀን ጀምሮ 30 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍሎ መውሰድ ይቻላል፡፡
  2. የማኅበሩን ባለአክሲዮኖች አክሲዮን ለመግዛት ፋብሪካውን ማየት ለሚፈልጉ ተጫራቾች የጁ ማርና የማር ውጤቶች ማቀነባበሪያ /የተ/የግል ማኅበር በአማራ ልል፤ በሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር፤ በወልድያ ከተማ አስተዳደር፤ በየጁ ፍለ ከተማ 05 ቀበሌ ኢንዱስትሪ መንደር ይገኛል፡፡
  3. ኩባንያው በዋናነት መሠረታዊ የሚባሉ መሠረተ ልማቶች (መንገድ፣ መብራት፣ ውሃ እና ስል) የተሟሉለት ሲሆን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 20 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ በኩባንያው ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን አከሲዮን ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ሠንጠረዥ የሚጫረቱበትን ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ጨረታው በጋዜጣ (በማስታወቂያ) ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31 ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ በሚገኘው ንጋት ኮርፖሬት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 31ኛው ቀን ጠዋት 400 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው ንጋት ኮርፖሬት አዲስ አበባ ማስተባበሪያ /ቤት ቢሮ ቁጥር 5 የሚከፈት ሲሆን የተጫራ አለመገኘት የጨረታውን መከፈት እያግደውም፡፡
  6. ተጫራቾች የአሲዮኖችን ዕጣ ለመግዛት የሞሉትን ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የሚሆን ገንዘብ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከባለአከሲዮኖች በአንዱ ማለትም በንጋት ኮርፖሬት ስም በማሠራት ኦርጂናሉን ከጨረታ ፖስታው ውስጥ አስገብተው ከሞሉት ዋጋ ጋር ማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  7. ባለአክሲዮኖች በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብታቸው የተጠበቀ ነው
  8. ባለአክሲዮን ማለት በኩባንያው ውስጥ የአክሲዮን ባለቤት የሆኑትን ንጋት የዘለቄታ የበጎ አድራጎት ድርጅት እና አምባሰል የንግድ ሥራዎች /የተ/የግ/ማኅበር ማለት ነው፡፡
  9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0914716164 ወይም 0933634958 ወይም 0912960687 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

የጁ ማርና የማር ውጤቶች ነባበሪያ /የተ/የግል ማኅበር

 

Save Tender