Tender Detail

Tender Details

  • Company Goh Betoch Bank S.C
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline22 Jun 2026, 5:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-22 05:30:00
  • Categories Shares And Others Foreclosure

ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


      የትውልዱ ባንክ

Bank of the Generation                                                                             

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አክሲዮን የጨረታ መነሻ ዋጋውን ¼ (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በጎሕ ቤቶች ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው አክሲዮን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ካሉ ገዥ ይከፍላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀድሞው ጃፓን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ አዳራሽ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0987272335 ወይም 0116687390 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
የተበዳሪው ስም የመያዣ

ስጪ ስም

አክሲዮኑ የሚገኝበት ባንክ የአክሲዮኑ ብዛት

 

የአንዱ አክሲዮን ዋጋ በብር

 

የጨረታ መነሻ

ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ቀንና ዓ.ም

የምዝገባ ሰዓት የጨረታው ሰዓት የአክሲዮን ሰርተፍኬት ቁጥር
አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ ተበዳሪዉ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ 33,463 1,600.00 53,540,800.00  

 

 

ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም.

3፡00 – 3፡30 3፡30 – 4፡00 08538
ፀሐይ ባንክ አ.ማ 25,000 1,000.00

 

25,000,000.00 4፡00 – 4፡30 4፡30 – 5፡00 00686
20,000 20,000,000.00 5፡00 – 5፡30 5፡30 – 6፡00 00688
ወ/ሮ ሄርሜላ ኩራባቸው ፀሐይ ባንክ አ.ማ 25,000 25,000,000.00 7፡30 – 8፡00 8፡00 -8፡30 00687

 

 

ኬቲ ሮብሰን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ አባይ ባንክ አ.ማ. 42,328 42,328,000.00 8፡30 – 9፡00 9፡00 – 9፡30 12502
ፀሐይ ባንክ አ.ማ.

 

5,000 5,000,000.00 9፡30 – 10፡00 10፡00 -10፡30 00684
ወ/ሮ ሄርሜላ ኩራባቸው ፀሐይ ባንክ አ.ማ. 25,000 25,000,000.00 10፡30 – 11፡00 11፡00 – 11፡30 00685

 

Save Tender