Tender Detail

Tender Details


የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በባሕር ዳር ጎንደር እና ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክቶች ለሚገኙ ሰራተኞች በሎት1 እዲሁም በደሴ ደብረ ብርሃን እና ወልዲአይ ዲስትሪክቶች ለሚገኙ ሰራተኞች በሎት 2 የስራ አልባሳት ከፍተኛ የልብስ መስፊያ ኢዱስትሪዎች በግልፅ ጨረታ ላይ አወዳድሮ ማሰፋት ይፈልጋል።


1.. የዘምነኡ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

2. የጨረታ ሠነዱ  ጨረታው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት  ባህርዳር ቀበሌ 16 ኖክ ነዳJ ማደያ ወይም ኒያላ ሞተርስ ፊትለፊት ሀቂቃ የገበያ ማዕከል 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 015  ድረስ በመቅረብ ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ለእያንዳዱ ሎት ብር 300,000.00 /ሲስት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በማለት እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም 8፤00 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፤30 ላይ ይከፈታል።

6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ይመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ  ቁጥር ፦ 0583201957/0582207469 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender