ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስኬት ኢንተርናሽናል አክሲዮን ማህበር ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በግልጽ ጫረታ በማወዳደር የከርሰ ምድር ውሀ ቁፋሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡