ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ ጥበቃ እና ሴት ፈታሽ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አግልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡