Tender Detail

Tender Details

  • Company Ghion Gas P.L.C. (ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር)
  • Address ጎተራ ማሳለጫ ወንጌላዊት ህንፃ ገባ ብሎ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ግቢ ውስጥ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114162827
  • Websitehttp://www.ghiongas.com.et/
  • Deadline08 Oct 2024, 11:02 AM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle Battery

ግዮን ጋዝ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች /የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች /አውቶሞቢሎች/፣ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎

የግዮን ጋዝ /የተ/የግ/ማኅበር አገልግሎት የሰጡ ከባድ መኪኖች/የጭነት/፣ አነስተኛ ተሽከርካሪዎች/አውቶሞቢሎች/ አገልግሎት የሰጡ የመኪና ጎማ፣ የተለወጡ የመኪና እቃዎች፣ የመኪና ባትሪዎችን በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም፡-

  1. በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ለመሣተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‍‍‍‍‌‌‌‍‍‌‌‌‍‌ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን ሰነድ ማግኘት ይችላል።
  2. ተጫራቾች ለመጫረት የሚያቀርቡትን ዋጋ 2% የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ወይም በሲፒኦ በማስያዝ ማስረጃውን ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በቂ የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ (Bid Bond) ያላቀረበ ተጫራች ከጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ይሰረዛል።
  3. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሰነዳቸውን ከሞሉ በኋላ በጎተራ ዋናው /ቤት ሀብት አስተዳደርና ፋሲሊቲ መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ሣጥን ውስጥ ማስገባ አለባቸው።
  4. የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ሳጥን የጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ጋዜጣ በወጣ 10ኛው ቀን ከቀኑ 730 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
  5. ተጫራቾች ተሽከርካሪዎቹን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 230 እስከ ቀኑ 1000 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 300 እስከ 530 ዱከም የሚገኘው ጊዮን ጋዝ ቅጥር ግቢ እና ጎተራ ዋናው መስሪያ ቤት ማሳለጫ ከቶታል ዲፖ ጀርባ በሚገኘው የዋና /ቤቱ ግቢ በአካል በመገኘት ማየት ይችላሉ።
  6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • አድራሻ፡ጎተራ ማሳለጫ ወንጌላዊት ህንፃ ገባ ብሎ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ግቢ ውስጥ እንገኛለን።
  • ለበለጠ መረጃ፡ስልክ ቁጥር፡-0114162827/0114165614/6317/
  • E-Mail: info@ghiongas.com.et  Website: www.ghiongas.com.et
Save Tender