Tender Detail

Tender Details

  • Company የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ አሶሳ
  • Address አሶሳ ፡ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0577750437
  • Website
  • Deadline26 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Vehicle Battery

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግስት ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች፤ ቁርጥራጭ ብረታ በረት፡ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጀነሬተሮች፡ የመኪና ጎማዎች፤ ፍሪጆች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


 የጨረታ ማስታወቂያ

  የጨረታ ቁጥር 27/207

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግስት ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች፤ ቁርጥራጭ ብረታ በረት፡ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጀነሬተሮች፡ የመኪና ጎማዎች፤ ፍሪጆች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ጀነሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በቤ///መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በመቅረብ ሰነዶችን መግዛት ይችላሉ
  • ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 20 ተከታታይ ቀናት ብቻ ይሆናል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ/ ለሚወዳደሩበት ንብረቶች የሚጫረቱበትን የገንዘብ መጠን የጠቅላላ ዋጋ 20% በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ በቤ//// ፋይናንስ ቢሮ ስም የተሰራ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 30 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 230 እስከ 1100 ሰዓት ማስገባት ይቻላል፡፡
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፋይናንስ ቢሮ አዳራሽ 21ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • 21ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ከመደበኛ ሥራ ሰዓት ውጭ ከሆነ ጨረታው የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር በፋይናንስ ቢሮ በስልክ ቁጥር፡ - 0577750437 በመደወል መረዳት ይችላሉ፡፡

 

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ

አሶሳ

Save Tender