Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ ት/ቢሮ በጉለሌ ክ/ከተማ ትም/መምሪያ የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111542102
  • Website
  • Deadline22 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Steel, Metals And Aluminium

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ለማስወገድና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቶች ተጋብዟል ::


የጨረታ  ማስታወቂያ

     የጨረታ  ቁጥር  002/5017

የእንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት 2017 በጀት ዓመት በት/ቤቱ ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ለማስወገድና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ ህጋዊ ብቃት ያላቸው የሀገር ውስጥ ተጫራቶች ተጋብዟል ::

ስለሆነም  በጨረታው  ተፍ -

  1. የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር /100/ አንድ መቶ ብር ገንዘብ ቤት በመፈል ከግዥ ክፍል ሰነድ መውሰድ ይቻላል ፡፡
  2. ተጫራቾች ረታ ሰነዳቸው አካተው ማቅረብ ያለባቸው !
  • በዘርፉ የንግድ ፍቃድና በዘመኑ ስለታደሱ የተረጋገጠ ማስረጃ
  • በወቅቱ የመንግስት ገቢ ግብር መከፈላቸውንና የቫት ተመዝጋቢ መሆናችውን ማረጋገጫ
  • በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ በአቅራቢነት የተመዘገቡ
  1. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ዋጋቸውን በመሙላት እና በፖስታ በማሸግ መወዳደር ይችላሉ ፡፡
  2. የጨረታ አከፋፈት ጨረታው በወጣበት 5ኛው ቀን ተዘግቶ በማግስቱ ከቀኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በት/ቤቱ//// አስተዳደር ቢሮ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡

የሚወገዱ እቃዎች ዝርዝር ያረጁ

ያረጁ በሮች እና የተቆራረጡ ብረቶች ........................................ ብር 3,000

  1. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

በተጨማሪ ለበለጠ መረጃ - እንጦጦ አምባ አጠቃላይ 2 ደረጃ /ቤት 31 ቁጥር ማዞሪያ ከፍ ብሎ

ስልክ ቁጥር:-  0111542102

 

በአዲስ  አበባ  ከተማ  /ቢሮ  በጉለሌ  /ከተማ  ትምምሪያ  የእንጦጦ  አምባ  አጠቃላይ  2 ደረጃ  /ቤት

Save Tender