Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
  • Address አዳማ ከተማ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline23 Dec 2024, 12:00 PM
  • magazine
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ28/02/2017 በዋለው ችሎት የፍ/ባለእዳ የሆነው ንብረት በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 338.72 ካሬ ሜትር ፤ የካርታ ቁጥር 3006/94 የሆነ በፍ/ባለእዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምቱ 5.306,997.30 (አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብር ከ30/100) በ14/04/2017 ከ3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት ግልጽ በሆነ ጨረታ እንዲሸጥ ታዟል፡፡ ስለሆነም ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።


የጨረታ ማስታወቂያ

በፍ/ባለመበት አቶ ጌታቸው ጆቴ እና በፍ/ባለእዳ አቶ ወንድወሰን ንጉሴ መካከል ያለውን የፍርድ አፈፃፀም በተመለከተ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 28/02/2017 በዋለው ችሎት የፍ/ባለእዳ የሆነው ንብረት በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ደደቻ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ መኖሪያ ቤት ስፋቱ 338.72 ካሬ ሜትር የካርታ ቁጥር 3006/94 የሆነ በፍ/ባለእዳ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የጨረታ መነሻ ዋጋ ግምቱ 5.306,997.30 (አምስት ሚሊዮን ሶስት መቶ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ሰባት ብር 30/100) 14/04/2017 300 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት ግልጽ በሆነ ጨረታ እንዲሸጥ ታዟል፡፡ በመሆኑም ይህንን ቤት ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች በዚህ በተባለው ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 600 ሰዓት ጨረታ ስለሚካሄድ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በአዳማ ከተማ ደደቻ አራራ ወረዳ ውስጥ ቦታው ድረስ በአካል በመገኘት ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ በጨረታ ከሚሸጠው ንብረት መነሻ ዋጋ ውስጥ 1/4 ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያዝ መሆኑን አውቃችሁ የመታወቂያ ወረቀታችሁን ይዛችሁ እንድትቀርቡ፡፡ በጨረታ ላይ ተወዳድሮ ያላሸነፈ ሰው ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው 1/4 የሚመለስለት መሆኑን እንድትገነዘቡ የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል፡፡

 

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት

 

Save Tender